Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ለሰንበት ት/ቤታችን እናት ዉሉደ ብርሃን ፷ኛ አመት ክብረ በአል የመዝጊያ ልዩ ጉባኤ በሰላ | ውሉደ ብርሃን ሚድያ

እንኳን ለሰንበት ት/ቤታችን እናት ዉሉደ ብርሃን ፷ኛ አመት ክብረ በአል የመዝጊያ ልዩ ጉባኤ በሰላም አደረሰን!!!
  ነሐሴ 29/2014ዓም ለሚከናወነው ልዩ የመዝጊያ ጉባኤ የሰንበት ት/ቤታችን መዘምራን በልዩ ሁኔታ እየተዘጋጁ ነው እርሶስ በጉባኤው ለመታደም ዝግጁ ሆነዋል? ኑ በምስጋናው ማእድ እንገናኝ