Get Mystery Box with random crypto!

ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን እያልን የሰ/ት/ቤታችንን የ፷ኛ ዓመት ክብረ በአል የመዝጊ | ውሉደ ብርሃን ሚድያ

ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን እያልን የሰ/ት/ቤታችንን የ፷ኛ ዓመት ክብረ በአል የመዝጊያ ጉባኤን ለማስተዋወቅ በባለፈው ባቀረብነው የሚያሸልም ጥያቄ ምላሽ በመስጠት የተሳተፉትን ሁሉ እያመሰገንን ትክክለኛውን ምላሽ ለሰጡን መላሽ የሞባይል ካርድ ሽልማት አበርክተናል።
የጥያቄው ምላሽ ጉባኤው የተከናወነው ጥቅምት 7/2014 ሲሆን መምህሩ ደግሞ መ/ር እዬብ ይመኑ ናቸው።
በቀጣይ ያቀረብነውን ጥያቄ በመመለስ እና የአገልግሎት ትውስታዎን በመፃፍ ይሳተፋ ቀጣይ ጥያቄ