Get Mystery Box with random crypto!

አትመረቅም ከማለታችሁ በፊት የሚቀድሙ ነጥቦች ( ለሚመለከተው አካል ይድረስ ሁላችሁም ወደተለያ | Students News & Well laptop®

አትመረቅም ከማለታችሁ በፊት የሚቀድሙ ነጥቦች

( ለሚመለከተው አካል ይድረስ ሁላችሁም ወደተለያዩ ግሩፖች ሼር አድርጉ)

ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ጥራት በማለት ተመራቂ ተማሪዎች Exit Exam እንዲወስዱ ተባለ።

ትምህርት ጥራት ተማሪውን ሳታስተምር ፈተና በመፈተን ከወደቅክ አትመረቅም በማለት ይመጣል ወይ?? የትምህርት ጥራት የሚጀመረው ከታች እንጂ ከላይ ነው??

Exit Exam በጣም አሪፍ ሆኖ ሳለ ግን ከዛ የሚቀድሙ ብዙ ነገሮች ነበሩ።

1ኛ--በአብዛኛው ግቢዎች የ #Facility እጥረት አለ። አንዳንድ ዩኒቨርስቲዎች እንደውም የለም ማለት ይቻላል።  #Workshop እጥረቶች ያላቸው ዩኒቨርስቲዎች ብዙ ናቸው።

2ኛ-- የተማሪዎች የምግብ ባጀት እስካሁን ድረስ ለ አንድ ተማሪ በቀን 15 ብር ነው። ግቢዎች በራሳቸው ብጨምሩም እንኳን አብዛኛው ተማሪ ከምግብ ጥራት ማነስ የተነሳ ለተለያዩ በሽታዎች ተዳርጓል ። ( በተለይ ለጨጓራ ህመም )

3ኛ--እስካሁን የ Internship ክፍያ ለ አራት ወር 7,800 ብር ነው። አንድ ተማሪ በዚህ ብር አንድ ወር እራሱ በትክክል መስራት አይችሉም።

4ኛ-- የዩኒቨርስቲ #Lecture ደሞዛቸው ዝቅተኛ ስለሆነ ለማስተማር ስመጡ እንኳን በትክክል አያስተምሩም። ተነሳሽነት የላቸውም ፣ በፕሮጀክተር በአንድ ቀን ሁለት እና ከዛ ከዛ በላይ አስተምሮ የሚወጣም አለ። እነ የቱ ይቀድም ነበር???

5ኛ -- በዚህ አመት ተመራቂ የሆኑ ተማሪዎች Exit Exam እንዳለ ያወቁት በዚህ አመት ነው። በዛ ላይ Exit Exam ፈተናው ከ 1ኛ አመት--5ኛ አመት የተማሩትን ያካትታል።

እንኳን 5ት አመት ወደኋለ ተመልሶ ማስታወስ ይቅርና አንድ ሳምንት የተማረውን እንኳን ለማስታወስ በደንብ ከተነበበ ብቻ ነው።

Practical ባሌለበት የትምህርት ስርዓት Exit Exam ፈተኖ ካላለፍክ አትመረቅም ማለት አይከብድም ወይ??

ማንም ብሆን ከ ባቹ (ከጓደኞቹ ) ጋር ነው ደስታውን ማሳለፍ የሚፈልገው። በዛ ላይ ወላጆቹ ፣ ዘመዶቹ ልጃችን ዘንድሮ ይመረቃል ብለው እየጠበቁ ያንተ ምርቃት የለም ስትለው አይከብድህም ወይ???

Part 2 ይቀጥላል ......ለ ብርሃኑ ነጋ አድርሱለት። #Share #Share

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  Contact us- @TemhertMinisterbot

            Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
https://t.me/Temhert_Minister
https://t.me/Temhert_Minister