Get Mystery Box with random crypto!

#National_Exit_Exam በመጪው ሐምሌ ለመጀመሪያ ጊዜ ለሚሰጠው አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና | Students News & Well laptop®

#National_Exit_Exam

በመጪው ሐምሌ ለመጀመሪያ ጊዜ ለሚሰጠው አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ዩኒቨርሲቲዎች ዝግጅት እያደረጉ ነው።

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከ3 ሺህ በላይ የሚሆኑ የተቋሙ ተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና እንደሚወስዱ ገልጿል፡፡

በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በኦንላይን የሚሰጠውን ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ240 ሺህ በላይ የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂዎች እንደሚወስዱ ይጠበቃል፡፡

@welllaptops