Get Mystery Box with random crypto!

#MoH ጤና ሚኒስቴር በግንቦት 2015 ዓ.ም ለሚሰጠው የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ምዝ | Students News & Well laptop®

#MoH

ጤና ሚኒስቴር በግንቦት 2015 ዓ.ም ለሚሰጠው የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ምዝገባ በማድረግ ላይ ይገኛል።

ምዝገባው እስከ ሚያዚያ 25/2015 ዓ.ም ብቻ ይከናወናል።

የመንግስትም ሆነ የግል ትምህርት ተቋማት ተመዛኞች hple.moh.gov.et ላይ በመግባት በኦንላይን እንድትመዘገቡ ሚኒስቴሩ አሳውቋል።

ከተጠቀሰው ጊዜ ውጪ ምንም ዓይነት የምዝገባ ጥያቄ #የማያስተናግድ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳስቧል።

የግል ትምህርት ተቋማት አዲስ ተመዛኞች ከምዝገባ በፊት የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን በማረጋገጥ ስማችሁን ወደ ጤና ሚኒስቴር ማስላክ ይጠበቅባችኋል፡፡

ማንኛውም ተመዛኝ ምዝገባ ሲያደርግ ሲስተሙ የሚሰጠውን የፈተና መለያ ቁጥር የያዘ ወረቀት (ስሊፕ) print አድርጎ መያዝ ይጠበቅበታል። #ጤና_ሚኒስቴር

@welllaptops