Get Mystery Box with random crypto!

Wegegta Media

የቴሌግራም ቻናል አርማ wegegta_media — Wegegta Media W
የቴሌግራም ቻናል አርማ wegegta_media — Wegegta Media
የሰርጥ አድራሻ: @wegegta_media
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 167.58K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል የሀገራችን ብሎም የአለማችን ወቅታዊ ዜናዎች ይቀርባሉ እንዲሁም የቻናላችን ቤተሰቦች የሚያሳትፍና የሚያሸልም ሀሳቦችን ይዘናል።
የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ @wegegta_media
የተለያዩ ማስታወቂያዎችን ማስራት ለሚፈልጉ @Eth_noon ያናግሩን::

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-20 21:00:34 ይገምቱ የሞባይል ካርድ ይሸለሙ!
ውድ ቤተሰቦቻችን ዛሬ 2 የሞባይል ካርዶችን ያዘጋጀን መሆኑን በደስታ እንገልፃለን።

የጐደለውን የመጨረሻውን አንድ ቁጥር ይጨምሩና የሞባይል ካርድዎን ወደ ስልክዎ ይሙሉ::

ካርድ 1
31183 69709 000_

ካርድ 2
31159 64107 044_

አሸናፊ የሆነ የቻናላችን ቤተሰብ በዚህ አድራሻ ሊያሳውቀን ይችላል @Eth_noon

መልካም ዕድል!

@wegegta_media
@wegegta_media
3.6K views18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 18:09:10 ይገምቱ የሞባይል ካርድ ይሸለሙ!

ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ከምናቀርባቸው መረጃዎች በተጨማሪ በየቀኑ ምሽት 3፡00 ላይ ይደረግ የነበረዉ ይገምቱ የሞባይል ካርድ ይሸለሙ ውድድር ከዛሬ ጀምሮ ውድድሩ በየቀኑ በቀን ሁለት ጊዜ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 7፡00 ሰዓት እና ምሽት 3፡00 ላይ ማድረጋችን ይታወቃል።

ስለሆነም ዛሬ ምሸት 3፡00 የሚኖረን መሆኑን በደስታ እንገልፃለን።


#የውድድሩ አጨዋወት:-
የመጨረሻውን ቁጥር ቀንሰን (አጉድለን) የምንፖስተወን የሞባይል ካርድ እርስወ የጐደለችውን የመጨረሻ አንድ ቍጥር በመገመት ካርዱን መሙላት ይሆናል::

ተጨማሪ ነገር ይዘናል ሼር በማድረግ ወዳጅ ዘመድዎን የካርድ ተሸላሚ ያድርጉ።

@wegegta_media
@wegegta_media
3.9K viewsedited  15:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 15:10:38
በኢንዶኔዥያ 77 ሰዎችን አሳፈሮ ሲጓዝ የነበረው መርከብ ሰጠመ

77 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረው የመንገደኞች መርከብ በኢንዶኔዥያዋ ኖርዝ ማሉካ ግዛት የመስጠም አደጋ እንዳጋጠመው የብሄራዊ ፍለጋ እና ነፍስ አድን ቢሮ አስታውቋል፡፡ በአደጋው 13 ሰዎች የደረሱበት አለመታወቁን ሲጂቲኤን ዘግቧል፡፡

@wegegta_media
4.0K viewsedited  12:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 15:06:24
በትላንትናው እለት በደረሰ የትራፊክ አደጋ ስምንት ሰዎች ከፍተኛ የአካል ጉዳት ደረሰባቸዉ፡፡

ከአዲሱ ገበያ ወደ ፒያሳ በማቅናት ላይ የነበረ አይሱዙ የጭነት መኪና መንገድ በመሳቱ ምክንያት ነው አደጋው የደረሰው፡፡
በአደጋው ምክንያትም ስምንት ሰዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰ ሲሆን አደጋ የደረሰባቸው ሰዎች ወደ አቤት ጠቅላላ ሆስፒታል ተወስደዋል፡፡

እንደዚሁም በአካባቢው የነበሩ አምስት መኪኖችም ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡
አደጋ ያደረሰው የጭነት መኪናው መንገድ ስቶ ስለነበረ በሁለት የንግድ ሱቆች ላይም የንብረት ጉዳት ማድረሱ ነው የተነገረው፡፡
ዜናዉ እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ ያለዉ መረጃ ይህ ነዉ፡፡

@wegegta_media
3.7K viewsedited  12:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 14:29:15 የዛሬው ይገምቱ ካርድ ይሙሉ አሸናፊ

@Yo1026 መሆኑን አሳውቆናል
የጐደለው ቁጥር 8 ነበር::

በድጋሚ ማታ 3:00 የሚኖር መሆኑን እንገልፃለን።

ስለተሳትፏቹህ እናመሰግናለን::

@wegegta_media
3.4K views11:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 14:00:01 ይገምቱ የሞባይል ካርድ ይሸለሙ!

የጐደለውን የመጨረሻውን አንድ ቁጥር ይጨምሩና የሞባይል ካርድዎን ወደ ስልክዎ ይሙሉ::

39229 8871 8311_

አሸናፊ የሆነ የቻናላችን ቤተሰብ በዚህ አድራሻ ሊያሳውቀን ይችላል @Eth_noon

@wegegta_media
@wegegta_media
3.8K views11:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 13:43:58 ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ከ ዛሬ ጀምሮ ይገምቱ ካርድ ይሙሉ በቀን 2 ጊዜ እንደምንጀምር መግለፃችን ይታወቃል።

ነገር ግን የዛሬው የቀን 7 ሰዓት ውድድር ባጋጠመን የግል ጉዳይ ባለማቅረባችን ይቅርታ እየጠየቅን አሁን 8፡00 ላይ የምንፖስት መሆኑን እናሳውቃለን ::

በድጋሚ ይቅርታ እንላለን

መልካም ዕድል

@wegegta_media
3.8K viewsedited  10:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 21:34:56 ይገምቱ የሞባይል ካርድ ይሸለሙ!

ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ከወቅታዊ ዜናዎች በተጨማሪ በየቀኑ ምሽት 3፡00 ላይ ይደረግ የነበረዉ ይገምቱ የሞባይል ካርድ ይሸለሙ ውድድር ከነገ 13/10/14 ጀምሮ ውድድሩ በቀን ሁለት ጊዜ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 7፡00 ሰዓት እና ምሽት 3፡00 ላይ ማድረጋችን በደስታ እንገልፃለን።


#የውድድሩ አጨዋወት:-
የመጨረሻውን ቁጥር ቀንሰን (አጉድለን) የምንፖስተወን የሞባይል ካርድ እርስወ የጐደለችውን የመጨረሻ አንድ ቍጥር በመገመት ካርዱን መሙላት ይሆናል::

ሼር በማድረግ ወዳጅ ዘመድዎን የካርድ ተሸላሚ ያድርጉ።

@wegegta_media @wegegta_media
4.8K viewsedited  18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 21:25:13 የዛሬው ይገምቱ ካርድ ይሙሉ አሸናፊ እኔ ነኝ ብለው እስካውን ያላሳወቁን በመሆኑ

የጐደለውን ቁጥር እናሳውቃለን

የጐደለው ቁጥር 0 ነው



ስለተሳትፏቹህ እናመሰግናለን::



@wegegta_media
4.6K views18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 21:00:01 የጐደለውን የመጨረሻ አንድ ቁጥር ይጨምሩና የሞባይል ካርድዎን ወደ ስልክዎ ይሙሉ::

81132 9577 6909_

አሸናፊ የሆነ የቻናላችን ቤተሰብ በዚህ አድራሻ ሊያሳውቀን ይችላል @Eth_noon

መልካም ዕድል

@wegegta_media
4.6K views18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ