Get Mystery Box with random crypto!

የጤንነት ችግር እንዳጋጠማቸው እየገለጹ ነው፡፡ የሲአይኤ ዳይሬክተር ዊሊያም በርን፤ የሩሲያው መ | Wegegta Media

የጤንነት ችግር እንዳጋጠማቸው እየገለጹ ነው፡፡

የሲአይኤ ዳይሬክተር ዊሊያም በርን፤ የሩሲያው መሪ የጤንነት ችግር እንደገጠማቸው እየተወራ እንደሆነ ገልጸው በዚህ ጉዳይ ግን የደህንነት መረጃ እንደሌለም ገልጸዋል፡፡

ፑቲን ጤነኛ ለመምሰል እየሞከሩ እንደሆነ እየተወራ ቢሆንም ተቋማቸው ግን ይህንን የሚመለክት መረጃ እንደሌለው አንስተዋል፡፡ የአሜሪካ የስለላ ተቋም ኃላፊ ፑቲንን የተመለከተ መረጃ የሰጡት ሀገራቸው ተጨማሪ የጦር መሳሪያ ድጋፍ እንደምታደርግ በገለጸችበት ወቅት ነው፡፡

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን 70ኛ ዓመታቸው ሲሆን አሁን ስላለው ጤንነታቸው አሜሪካ ምንም መረጃ እንደሌላት ተገልጿል፡፡

via: አል ዐይን

@wegegta_media