Get Mystery Box with random crypto!

ይገምቱ የሞባይል ካርድ ይሸለሙ! ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ከምናቀርባቸው መረጃዎች በተጨማሪ በየቀ | Wegegta Media

ይገምቱ የሞባይል ካርድ ይሸለሙ!

ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ከምናቀርባቸው መረጃዎች በተጨማሪ በየቀኑ ምሽት 3፡00 እና ቀን 7፡00 ሰዓት የምናቀርበው ይገምቱ የሞባይል ካርድ ይሸለሙ ውድድር ነው።

እንደተለመደው ዛሬም 7፡00 የሚኖረ መሆኑን ለማስታወስ እንዎዳለን።

#የውድድሩ አጨዋወት:-
የመጨረሻውን ቁጥር ቀንሰን (አጉድለን) የምንፖስተወን የሞባይል ካርድ እርስወ የጐደለችውን የመጨረሻ አንድ ቍጥር በመገመት ካርዱን መሙላት ይሆናል::

ሼር በማድረግ ወዳጅ ዘመድዎን የካርድ ተሸላሚ ያድርጉ።

@wegegta_media
@wegegta_media