Get Mystery Box with random crypto!

. ARMAGEDON ''ጦርነቱ ያበቃል፡፡ መሪዎችም እጅ ለእጅ ይጨባበጣሉ፡፡ | አርማጌዶን

. ARMAGEDON

''ጦርነቱ ያበቃል፡፡ መሪዎችም እጅ ለእጅ ይጨባበጣሉ፡፡ በዕድሜ የገፋች እናት በጦርነቱ የተሰዋ ልጇን ይመጣል እያለች መጠበቋን ትቀጥላለች። ልጃገረዲቱም ተወዳጅ ፍቅረኛዋን በናፍቆትና በጉጉት ትጠባበቃለች፡፡ ህጻናት ልጆችም ጀግና አባታቸው አንድ ቀን ይመጣል ሲሉም ይናፍቃሉ፡፡

ሀገራችንን ማን እንደሸጣት አላውቅም ፤ ነገር ግን ዋጋውን ማን እንደከፈለ ተመልክቻለሁ፡፡

(መሃመድ ዳርዊሽ፣ ፍልስጤማዊ)


@wedefkr
@wedefkr