Get Mystery Box with random crypto!

        †       ሰበር ቅዱስ ሲኖዶስ ሰላማዊ ሰልፍ ዐወጀ ! በቤተ ክርስቲያን ላ | ውዳሴ ማርያም/wdasemaryam

        †      

ሰበር

ቅዱስ ሲኖዶስ ሰላማዊ ሰልፍ ዐወጀ !

በቤተ ክርስቲያን ላይ የተጀመረው አደጋ እየቀጠለ ስለኾነ በመስቀል ዐደባባይ ሰላማዊ ሰልፍ እንዲደረግ ቅዱስ ሲኖዶስ ወሥኗል።

የሰልፉ ቀን የካቲት ፭ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም. ነው።

የካቲት 5 ቀን 2015 ዓ.ም !

              †   †
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬