Get Mystery Box with random crypto!

'ለክብረ ዝንቱ መስቀል ክርሰቶሳዊያን ንሰግድ በፍርሐት ወበረዓድ ኪያሁ ፈጣሪ ህላዌ ወልድ እስመ ቀ | ውዳሴ ማርያም/wdasemaryam

"ለክብረ ዝንቱ መስቀል ክርሰቶሳዊያን ንሰግድ በፍርሐት ወበረዓድ ኪያሁ ፈጣሪ ህላዌ ወልድ እስመ ቀደሶ በደሙ ወአኮ በደመ ባዕድ" መስተብቁዕ ዘመስቀል

"ለዚህ መስቀል ክብር እኛ ክርስቲያኖች በክብር እንሰግዳለን እርሱ ራሱ ወልድ ዋህድ ፈጣሪ በደሙ ቀድሶታልና "

እንኳን ለበዓለ ብርሃነ መስቀሉ በሠላም አደረሰን።