Get Mystery Box with random crypto!

እግዚ ኦኦኦ መሐረነ ክርስቶስ [፫] በእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ [፫] ያድነነ ከመሀቱ ይሰውረ | ውዳሴ ማርያም/wdasemaryam

እግዚ ኦኦኦ መሐረነ ክርስቶስ [፫]
በእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ [፫]
ያድነነ ከመሀቱ ይሰውረነ
በምህረቱ በእንተ ማርያም ወላዲቱ [፫]
ስማነ አምላክነ ወመዳኒነ [፫]
እግዚ ኦኦኦ መሐረነ ክርስቶስ [፫]
እንደቸርነትህ አቤቱ ማረን [፪]
እንደምህረትህ ይቅርታን ስጠን [፪]
ከሀጢአትም አንጻኝ ከክፉ በደሌ [፪]
ለዚያች ክፉ ሐጢአት እንዳልሆናት ሎሌ [፪]
እኔስ አበሳዬን በደሌን ሳውቀው [፪]
ከቶ የሚያድነኝ ቸርነትህ ነው [፪]
አንተን ብቻ በደልኩ ክፉም አደረገሁ [፪]
አሁን ይቅር በለኝ ከፊትህ ወደቀሁ [፪]
ከፊትህ ወድቄ ስለምን አንተን [፪]
መውደቄን ተመልከት አምላከ ብርሃን [፪]
አሁን ትባርክ ዘንድ ማኅበራችንን ሀይማኖታችንን
ጌታ ሆይ ላክልን ጰራቅሊጦስን ድንግል ማርያምን
አሁን ትጠብቅ ዘንድ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ጌታ ሆይ ላክልን ቅ/ሚካኤል ቅ/ገብርኤል
አቡነ ዘበሰማያት᎐᎐᎐᎐᎐᎐
በሰላመ ገብርኤል᎐᎐᎐᎐᎐

የዪቲዩብ ቻናል ስለከፈትኩ ለማበረታታት subscribers ያድርጉልኝ ✥ ✥

Bisrat negari kidus gebrel tube ብስራት ነጋሪ ቅዱስ ገብርኤል
https://youtube.com/channel/UCzj1rOCD7-WVTFN7VU8RmZw