የ2014 ዓ.ም የአጽዋማትና የበዓላት ማውጫ ▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰ ፩. ዘመን፡ ዘመነ ማርቆስ ፪. አዲስ ዓመት፡ ቅዳሜ መስከረም 1 ፫. በዓለ መስቀል፡ ሰኞ መስከረም 17 ፬. ጾመ ጽጌ፡ ረቡዕ መስከረም 26 ፭. ጾመ ነቢያት (ጾመ ልደት)፡ ረቡዕ ኅዳር 15 ፮. በዓለ ልደት፡ ዓርብ ታህሳስ 29 ፯. ጾመ ገሃድ (ጋድ፣ ጾመ ድራር ጥምቀት)፡ ማግሰኞ ጥር 10 ፰. በዓለ ጥምቀት፡ ረቡዕ ጥር 11 ፱. ጾመ ነነዌ፡ ሰኞ የካቲት 7 ፲. ዐቢይ ጾም፡ ሰኞ የካቲት 21 ፲፩. በዓለ ደብረ ዘይት፡ እሁድ መጋቢት 18 ፲፪. በዓለ ሆሳዕና፡ እሁድ ሚያዝያ 9 ፲፫. በዓለ ስቅለት፡ ዓርብ ሚያዝያ 14 ፲፬. በዓለ ትንሳኤ፡ እሁድ ሚያዝያ 16 ፲፭. ርክበ ካህናት፡ ረቡዕ ግንቦት 10 ፲፮. በዓለ ዕርገት፡ ሐሙስ ግንቦት 25 ፲፯. በዓለ ጰራቅሊጦስ፡ እሁድ ሰኔ 5 ፲፰. ጾመ ሐዋርያት፡ ሰኞ ሰኔ 6 ፲፱. ጾመ ድኅነት፡ ረቡዕ ሰኔ 8 ፳. ጾመ ፍልሰታ፡ እሁድ ነሐሴ 1 ፳፩. በዓለ ደብረ ታቦር፡ ዓርብ ነሐሴ 13 ▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰ የዘመናት ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ከዘመነ ማቴዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ ፣ ከ2013 ዓ.ም ወደ 2014 ዓ.ም በሰላም በጤና ያሻግረን፤ አሜን። ለይኩን። @wdasemaryam Share. Share. 5.8K views✥ድንግል ሆይ ሁሉን ከሚያስብ ሁሉን ከማይዘነጋ ከልጅሽ አሳስቢ✥, 17:03