Get Mystery Box with random crypto!

ሩሲያ በኪየቭ አቅራቢያ የሚገኘውን የኔቶን የመረጃ ማዕከልን በሚሳኤል አደባየች በኪየቭ ክልል ብ | Wasu Mohammed-ዋሱ መሀመድ

ሩሲያ በኪየቭ አቅራቢያ የሚገኘውን የኔቶን የመረጃ ማዕከልን በሚሳኤል አደባየች

በኪየቭ ክልል ብሮቫሪ ሰፈር የሚገኘው የኔቶ የሬዲዮ እና የኤሌክትሮኒካዊ የመረጃ ማዕከል በሩሲያ ሚሳኤል ተመትቷል ሲል የሩስያ መከላከያ ሚንስትር ገልጿል።
ሚኒስቴሩ በተጨማሪም የሩስያ ሚሳኤሎች በምእራብ ዩክሬን በምትገኘው ክሜልኒትስኪ ከተማ አቅራቢያ የሚገኘውን የዩክሬን "ምዕራብ ልዩ ኦፕሬሽን ማዕከልን" መምታቱን ገልጿል። በዚህ ጥቃት ከ250 በላይ የዩክሬን ወታደሮች ሲገደሉ ሁለት ታንክ መማረካቸውን የመከላከያ ሚንስትሩ ገልፀዋል።
====≡=============≡=====
ፈጣንና ወቅታዊ መረጃዎችን ያለገደብ ለማግኘት ፈጥነው ከታች ያለውን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ፣ አንብበው ሲጨርሱ ለሌሎች ሼር ያድርጉ መረጃ ህይወት ነው።

http://t.me/wassulife
http://t.me/wassulife