Get Mystery Box with random crypto!

5 in 1 Beauty Care Massager ለአጠቃቀም ቀላል ውበትን የሚያላበስ አዲስ ዘመናዊ | 🛒WALL-TO-WALL🛒🇪🇹

5 in 1 Beauty Care Massager

ለአጠቃቀም ቀላል ውበትን የሚያላበስ አዲስ ዘመናዊ የፊት ማፅጃ

ለመታጠቢያ ሁነኛ ተመራጭ
የሞተ ቆዳ የሚያነሳ
የቆዳ መሸብሸብን ይከላከላል
ለስላሳ እና ውብ ፊት ያላብሳል
የደም ዝውውርን ውጤታማ በሆነ መንገድ የሚያፋጥን
እንዲሁም የተዘጋ ቀዳዳዎችን ፣ ዘይትን ፣ እና ሌሎች አላስፈላጊ ነገሮችን በቀላሉ ያስወግዳል
ለሁሉም ፆታ የሚሆን
በባትሪ መስራቱ ከቦታ ቦታ ይዞ ለመንቀሳቀስ ተመራጭ ያደርገዋል

#አምስት_ተቀያያሪ_ብሩሾች_ያሉት
የሞተ ቆዳ ማራገፊያ ብሩሽ
ሜካፕ ስፖንጅ ብሩሽ
የፊት ማለስለሻ ብሩሽ
ማሳጅ ማድረጊያ ብሩሽ
የፊት ቆዳ ማፅጃ ብሩሽ


ዋጋ፦ 1000 ብር


Call
0915962087

Telegram Message ለመፃፍ
@Hasmame

Telgram group
https://t.me/joinchat/1EYNYgma375lNmY8