Get Mystery Box with random crypto!

ትራንስፖርት ማህበሩ •ያገለገሉ ቮልቮ እና •ሲኖ ትራከር ከባድ የደረቅ ጭነት ተሸከርካሪዎችን ባ | Walia tender ( ጨረታ )

ትራንስፖርት ማህበሩ
•ያገለገሉ ቮልቮ እና
•ሲኖ ትራከር ከባድ የደረቅ ጭነት ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው የተጫራቾች መመሪያ መሰረት ይህንን ጨረታ እንድትካፈሉ ተጋብዛችኋል

https://www.waliatender.com/tender/978723

Bid Closes On: Aug 29, 2022