Get Mystery Box with random crypto!

[FREE] በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 07 የቤ.ቁ 32 የሆነ ቤት የቦታ ስፋት በፕሮፖርሽን 179 ካ/ሜ | Walia tender ( ጨረታ )

[FREE] በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 07 የቤ.ቁ 32 የሆነ ቤት የቦታ ስፋት በፕሮፖርሽን 179 ካ/ሜ ቤቱ አለው በካ/ቁ/69996/04 የሆነው ቤት የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 184,800 (አንድ መቶ ሰማኒያ አራት ሺህ ስምንት መቶ ብር) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መጋቢት 20 ቀን 2013 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል

ዝርዝሩን ቀጥሎ ባለው ሊንክ ያገኙታል
[ነፃ ጨረታ ነው የአባልነት መለያ አይጠይቅም]

https://waliatender.com/tender/765648

>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>
በኢትዮጵያ ውስጥ በየእለቱ የሚወጡ ሁሉንም የጨረታ ማስታወቂያዎች የ waliatender.com አባል በመሆን በቀላሉ በስልክዎ ያገኟቸዋል !!
ድህረገፃችንን ይጎብኙ አባል ሳይሆኑ አዳዲስ ነፃ ጨረታዎችንም ያገኛሉ
www.waliatender.com