Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ በ waliatender.com የደንበኞች አካውንት ከተለጠፉ የተሽከርካሪ ጨረታዎች በከፊል.... | Walia tender ( ጨረታ )

ዛሬ በ waliatender.com የደንበኞች አካውንት ከተለጠፉ የተሽከርካሪ ጨረታዎች በከፊል....

የየጨረታዎችን ዝርዝር ሊንኮችን በመጫን ይመልከቱ።
መልካም እድል!!

ናሽናል ሲሚንቶ አማ አዲስ እና ያገለገሉ ከዚህ በታች የተገለጹትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

https://waliatender.com/tender/842470

ነን ስቴት አክተርስ ኳሊሽን የተባለ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ሲገለገልበት የነበረውን አንድ ፔጆ የሰሌዳ ቁጥር 35-4463 የሻንሲ ቁጥር UF33CN6A78508 የሆነውን አውቶሞቢል በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
https://waliatender.com/tender/586941

Total Ethiopia S.C wants to sell 2 pcs of used vehicles through auction
https://waliatender.com/tender/880854

የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል የተጎዱ ተሽከርካሪዎች ፤ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና ውስጣዊ አካላት ቅሪቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

https://waliatender.com/tender/760857

ምሥራቅ የምግብ ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

https://waliatender.com/tender/920478

አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. የካሣ ክፍያ ፈፅሞባቸው ከደንበኞቹ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ፣ ማሽነሪዎች እና ሌሎችንም ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

https://waliatender.com/tender/890698

ኤስ አይ ኤም ኢትዮጵያ ኮድ 5 ታክስ የተከፈለባቸው ያገለገሉ 5 (አምስት) የተለያዩ መኪኖቸን (3 ላንድ ክሩዘሮች፣ 2 ቫን/ሚኒባስና ሃይ ሩፍ) ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

https://waliatender.com/tender/334378

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን ፣ የሞባይል ቀፎዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳት እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

https://waliatender.com/tender/400818

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የጉምሩክ ቀረጥ የተከፈለባቸው የተለያዩ ሞዴል ያላቸው 6 /ስድስት/ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

https://waliatender.com/tender/509877

ሃላል ኢትዮጵያ ኃላ. የተ. የግ. ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

https://waliatender.com/tender/66357

ሁሉንም የቀሩትን የተሽከርካሪም ሆነ ሌሎች በማንኛውም ዘርፍ በየቀኑ የሚወጡ ጨረታዎች በመለያ አካውንትዎ(የ waliatender) በመግባት ያገኙታል
የመለያ አካውንት ከሌለዎት ቀጥሎ ባለው ሊንክ ይመዝገቡ
https://waliatender.com/register
ወይም እኛ እንድንመዘግብዎት ሙሉ ስም፣ስልክ፣ኢሜል በSMS ይላኩልን
በ0942125616 ይደውሉልን
www.waliatender.com