Get Mystery Box with random crypto!

ዋጋ Waga - Electronics and Gadgets

የቴሌግራም ቻናል አርማ waga_electronics — ዋጋ Waga - Electronics and Gadgets
የቴሌግራም ቻናል አርማ waga_electronics — ዋጋ Waga - Electronics and Gadgets
የሰርጥ አድራሻ: @waga_electronics
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.27K
የሰርጥ መግለጫ

ዋጋ የርስዎ የግብይት አጋር
ማንኛዉንም የ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ያለ ምንም ዉጣ ውረድ ጊዜ እና ገንዘብወን ሳያባክኑ ዋጋቸውንና የት ቦታ እንደሚገኙ ማወቅ ይፈልጋሉ
9828 ጋር በመደወል አሁኑኑ መጠየቅ ይችላሉ።
ምርትና አገልግሎቶን ያስተዋውቁ
@Wagacallcenter1

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-03-06 13:17:52
Impulse Sealer
የላስቲክ ማሸጊያ በኤሌክትሪክ የሚሰራ በፍጥነት እና በጥራት የሚያሽግ
ፈጣን ግዜ ጉልበት የሚቆጥብ
ጠንካራ መለዋወጫ ያለዉ በተለያዩ  የዕቃ ሳይዞች/ አይነቶች አቅርበናል ስፋት ያላቸዉን ላስቲኮች የሚያሽግ ለተለያዩ ለባልትና እና ለቤት አገልግሎቶች የሚወሉ ፈጥነዉ ይዉሰዱ ከ 1 አመት ዋስትና ጋር    
        ዋጋ
    200 mm ትንሹ  2700 ብር
    300 mm መካከለኛ  2800 ብር
    400 mm  በጣም ትልቁ  2900  ብር

ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን!!!
FREE DELIVERY
ስልክ: CALL TO ORDER ON
0989352327
0973855356
161 viewsNatnael Fitsum, 10:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 12:31:23
Sanford Washing Machine
2.5 kg የማጠብ አቅም ያለው
1.5 kg የመጭመቅ አቅም ያለው
ተንቀሳቃሽ ውሃና ሃይል የሚቆጥብ
ጫማ፣ ካልሲ ፣ቲሸርት ፣የሚያጥብ
220v በመሆኑ በማንኛውም ሶኬት የሚጠቀሙበት

SANFORD MINI WASHING MACHINE
2.5 ኪሎ ግራም የማጠብ አቅም
1.5 ኪሎ ግራም የማሽከርከር/ የማድረቅ አቅም.
ትንሽ SIZE ስላለው ቦታ የማይዝ
ቀላል ክብደት እና ከፍተኛ አቅም
ለመስራት ቀላል እና ደህንነቱ የተጠበቀ
ዝቅተኛ ድምጽ
ሚዛኑን ጠብቆ የሚሽከረከር
የሚያምርና ፋሽን ዲዛይን ያለው
ለአካባቢ ተስማሚ ቴክኖሎጂ
ውሃ እና ኢነርጂ የሚቆጥብ
የሰዓት ቆጣሪ
240 Watt
በ15 ደቂቃ ፈጣን እጥበት

ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን!!!
FREE DELIVERY
ስልክ: CALL TO ORDER ON
0989352327
0973855356

ዋጋ 10,900 ብር

ያሉበት ድረስ በነፃ እናደርሳለን
180 viewsNatnael Fitsum, 09:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 16:55:40
Sayonapps Hand Mixer
  የእንቁላል እና ሊጥ መምቻ
ለአጠቃቀም በጣም ምቹ
150W High Power
ፍጥነት መቆጣጠሪያ ያለው
ለሊጥ እና እንቁላል መምቻ የሚሆን
ክሬም መስርያ
የተፈጨ ስጋ ለማደባለቅ
የራሱ መለዋወጫ ያለው

ዋጋ:- 1900 ብር

ይደውሉልን ያሉበት ድረስ በነፃ እናደርሳለን
ስልክ:
0989352327
0973855356
138 viewsNatnael Fitsum, 13:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 16:54:03
3 in 1 Step Hair Dryer & Styler
3 ጥቅምችን አንድ ላይ የያዘ ለሁሉም ፀጉር ተሰማሚ
አንድ እቃ ሶስት ጥቅም
ማድረቂያ
ፔስትራ / straightener
ከርል መስሪያ

3 የሙቀት መጠን ያለው ለጠንካራ ፣ ለመካከለኛና ለሉጫ ፀጉር የሚሰማማ
ጊዜ ቆጣቢ ፀጉርን በእሳት ከመጉዳት የሚከላከል

Curly Hair
Straightened Hair
Dry Hair

   ዋጋ፦   2100 ብር


በነፃ ትራንስፖርት ያሉበት ድረስ እናደርሳለን

ለማዘዝ እነዚን ቁጥሮች ይጠቀሙ

   0989352327

ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/Waga_Electronics
  
ዋጋ የእርስዎ የግብይት አጋር
130 viewsNatnael Fitsum, 13:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 09:08:25
ከ"ጃር" ላይ የመጠጥ ዉሃ የሚስብ ተንቀሳቃሽ ማሽን

....Automatic Water Dispenser.......

▹▸ በ USB ቻርጅ የሚሰራ
▹▸ አንድ ጊዜ ቻርጅ ተደረጎ 5 ጋሎን ውሀ የሚስብ
▹▸ አውቶማቲክ መክፈቻና መዝጊያ ያለው
▹▸ ለአጠቃቀም ምቹ

ዋጋ፦ 950 ብር

በነፃ ትራንስፖርት ያሉበት ድረስ እናደርሳለን

ለማዘዝ እነዚን ቁጥሮች ይጠቀሙ

   0989352327
    0973855356

ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/Waga_Electronics

በቴሌግራም ለማዘዝ @Nhatty10
  
ዋጋ የእርስዎ የግብይት አጋር
117 viewsNatnael Fitsum, 06:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 12:43:39
ያለሙያ በ10ደቂቃ ጸጉርን በማበጠር የሚተኩስ  ዘመናዊ ማበጠሪያ እንዳለ ያውቃሉ?

Straight Comb Hair stylist

ምንም ኣይነት ድምፅ የሌለው

Temprature Control የተገጠመለት
በፈለጉት የሙቀት ልክ የሚጠቀሙት

ሁሉንም አይነት ጸጉር ያለ ልፋት በሙቀት የሚያስውብ

ለተለያዩ የጸጉር አይነቶች ከፍ እና ዝቅ የሚል የሙቀት መቆጣጠሪያ ያለው

ጸጉር ሳይሰባበር በጤናማ ሁኔታ ውብ የሚያደርግልዎ

በቤት   በቢሮ በቀላሉ የሚገለገሉበት

ዋጋ 1800 ብር

ያሉበት ድረስ በነፃ እናደርሳለን

ለማዘዝ እነዚን ቁጥሮች ይጠቀሙ
0989352327

ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/Waga_Electronics
  
ዋጋ የእርስዎ የግብይት አጋር
126 viewsNatnael Fitsum, 09:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 12:38:10
Sokany hand blender 4 in 1 (ሶካኒ የጁስ እና የሽንኩርት መፍጫ 4 በ 1)

አራት በ አንድ ምርጥ እቃ  ስራዎን የሚያቀል እቃ

ለክሬም ለሾርባ ለህፃናት ምግብ መቀላቀያ እንዲሁም ለማንኛውም እይነት ጁስ መፍጫነት የሚያገለግል(ለልጆች ምግብ ማዘጋጃ)

ቀይ እና ነጭ ሽንኩርት መፍጫ

ለስጋ መፍጫ

የሊጥ እና የእንቁላል መምቻ

በሚ.ሊ ልኬት የያዘ ጆግ

500 ዋት ጉልበት ያለው

ድምፁ የማይረብሽ

እነዚህን ሁሉ በአንድ የያዘ እቃ

ዋጋ 3600 ብር

ያሉበት ድረስ በነፃ እናደርሳለን

ለማዘዝ እነዚን ቁጥሮች ይጠቀሙ
0989352327
0973855356

ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/Waga_Electronics
  
ዋጋ የእርስዎ የግብይት አጋር
120 viewsNatnael Fitsum, edited  09:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-24 15:13:43
Smart LED Temperature Display Travel Mug

የሙቀት መጠን የሚያሳይ ኤል ኢዲ ያለው
ሙቀቱን ለ12 ሰዕት መያዝ የሚችል
ታላቅ ቅናሽ

ስቲልነስ ስቲል የሆነ
ጥራት ያለው ዘናጭ ዕቃ
500 ሚ-ሊትር መያዝ የሚችል
ዋጋ 1100 ብር ብቻ
ይደውሉና ይዘዙን ያላችሁበት ድረስ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ እናመጣለን

0989352327
0973855356
150 viewsNatnael Fitsum, edited  12:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-24 11:34:23
Stainless Steel Vacume Pot
የብረት ፔርሙዝ
በፕሬስ የሚሰራ ለመጠቀም አመቺ
የማይዝግ ለጤና ተስማሚ ከሆነ ብረት የተሰራ
ቢወድቅ የማይሰበር
ትኩሱን ትኩስ ቀዝቃዛውን ቀዝቃዛ አድርጎ  የሚያቆይ

2 ሊትር

ዋጋ 1850 ብር

ይደውሉና ይዘዙን ያላችሁበት ድረስ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ እናመጣለን

0989352327
0973855356

Freedelivery 
189 viewsNatnael Fitsum, 08:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-24 11:33:23
Benice Facial Steamer  
የፊትዎን ቆዳ ውበት ይጠብቁ
ለቤትና ለውበት ሰሎን ተመራጭ

የውሀ እንፋሎት የፊትዎን ቀዳዳ በመክፈት ቆሻሻ ውልቅ ብሎ እንዲወጣ ይረዳል
Blackheads በማለስለስ ለማስወገድ ይረዳል
የሞቀ የእንፋሎት የደም ሥሮችዎን እንዲከፈቱ እንዲሁም የደም ዝውውር እንዲጨምር ያደርጋል
Steam ቦታዎች መሄድ ሳይጠበቅቦት በቤትዎ የፊትዎን ቆዳ ውበት ይጠብቁ

ዋጋ 2300 ብር ብቻ
ለማዘዝ
0989352327

Releases acne-causing bacteria and cells
Steam hydrates the skin by helping to increase oil production, naturally moisturizing the face
Helps your skin better absorb skin care products

በፍጥነት ይዘዙን ባሉበት ቦታ በነፃ ትራንስፖርት እናደርሳለን

0989352327
166 viewsNatnael Fitsum, 08:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ