Get Mystery Box with random crypto!

Caffe Roma Electric Coffee Maker 300ml የሚይዝ ለ 6 ስኒ በቢሮዎ | ዋጋ Waga - Electronics and Gadgets

Caffe Roma Electric Coffee Maker
300ml የሚይዝ ለ 6 ስኒ

በቢሮዎ ወይም በቤትዎ ግሩም ቃና ያለዉ የተጨመቀ ቡና ለመጠጣት የምትሆን!!
እስከ ስድስት ስኒ የመያዝ አቅም ያለው፣
በኤሌክትሪክ የሚሰራ ለማፅዳት ቀላል (ለቡናና ለሻይ አገልግሎት የቀረበ)

  ዋጋ፦ 2800 ብር

ደውለው ይዘዙን ያሉበት ቦታ ያለተጨማሪ ክፍያ እናደርሳለን

ስልክ
0989352327
0777342327

ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/Waga_Electronics

በቴሌግራም ለማዘዝ @Nhatty10
  
ዋጋ የእርስዎ የግብይት አጋር