Get Mystery Box with random crypto!

Wass Metad ዋስ ምጣድ   16 inch(41 cm)  ስፋት   ሙሉ በሙሉ ዲጂታል ሟ | ዋጋ Waga - Electronics and Gadgets

Wass Metad ዋስ ምጣድ
  16 inch(41 cm)  ስፋት
  ሙሉ በሙሉ ዲጂታል
ሟሟሸት ማሰስ የማይፈልግ

ለእንጀራ

ለፒዛ

ለቆጮ

ለአንባሻ

ለፓን ኬክ

ለቂጣ ዘሮች በሙሉ መዋል ይችላል::

ውስን ፍሬ ነው የቀረው

Wass Metad ዋስ ምጣድ
➺ ኦርጂናል የእናት ምጣድ ምርቶችን ለቤትዎ።
➽ ለአጠቃቀም ምቹና ቀላል የሆነ።
ለእንጀራ ፣ ዳቦ ፣ ቂጣ ፣ ፈጢራ ፣ አምባሻ ፣ ህብስት ፣ ፓን ኬክ እና መሠል ምግቦችን ለመጋገር የሚያስችል።
ለእንቁላል ፣ ስጋ ጥብስ ፣ ዶሮ ፣ አሩስቶ ፣ በርገር ፣ Steak ፣ BBQ እና ሌሎችም ዘመናዊ ምግቦችን ለማዘጋጀት የሚሆን ምርጥ ምጣድ።
➺ መሟሸትና ማሰስ ሳያስፈልገው እንጀራ ለመጋገር ማስቻሉ ይበልጥ ተመራጭ ያደርገዋል።
➥ በጣም ጠፍጣፋና ቀላል ከመሆኑም ባሻገር ምንም አይነት ቦታ አይዝም። በተለይም ለኮንዶሚኒየምና ጠባብ ቤት ላላችሁ  ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስም ሆነ ለመጠቀም በጣም አመቺ የሆነ የሀገራችን ምጣድ።
➽  አጠቃላይ የምጣዱ ስፋት 40 cm (16 diameter ) በመሆኑ የምንፈልገውን ነገር በስፋት ለመጠቀም ያስችለናል።

የተረጋገጠ የአንድ አመት ዋስትና ያለውም ተመራጭ ምጣድ።

የኤሌክትሪክ ፍጆታው አነስተኛ ከመሆኑም ባሻገር ሙቀቱን ለመቆጣጠር ዲጂታል መቆጣጠሪያ ያለው ነው።

ዋጋ፦  12,600 ብር

ለማዘዝ ይደውሉ
  +251989352327
  +251777342327

ያሉበት ድረስ በነፃ እናደርሳለን

ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/Waga_Electronics
  
ዋጋ የእርስዎ የግብይት አጋር