Get Mystery Box with random crypto!

Sokany hand blender 4 in 1 (ሶካኒ የጁስ እና የሽንኩርት መፍጫ 4 በ 1) አራ | ዋጋ Waga - Electronics and Gadgets

Sokany hand blender 4 in 1 (ሶካኒ የጁስ እና የሽንኩርት መፍጫ 4 በ 1)

አራት በ አንድ ምርጥ እቃ  ስራዎን የሚያቀል እቃ

ለክሬም ለሾርባ ለህፃናት ምግብ መቀላቀያ እንዲሁም ለማንኛውም እይነት ጁስ መፍጫነት የሚያገለግል(ለልጆች ምግብ ማዘጋጃ)

ቀይ እና ነጭ ሽንኩርት መፍጫ

ለስጋ መፍጫ

የእንቁላል መምቻ

በሚ.ሊ ልኬት የያዘ ጆግ

500 ዋት ጉልበት ያለው

ድምፁ የማይረብሽ

እነዚህን ሁሉ በአንድ የያዘ እቃ

ዋጋ 3600 ብር

ያሉበት ድረስ በነፃ እናደርሳለን

ለማዘዝ እነዚን ቁጥሮች ይጠቀሙ
0989352327

ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/Waga_Electronics
  
ዋጋ የእርስዎ የግብይት አጋር