Get Mystery Box with random crypto!

GATO Full automatic voltage regulator Original Stabilizer | ዋጋ Waga - Electronics and Gadgets

GATO
Full automatic voltage regulator
Original Stabilizer
Relay control system

ሁሉም እቃዎችን የሚያበላሸው የተለመደው የቮልቴጅ መጨመር እና መቀነስ ነው አብዛኛው ቲቪዎች እና በቤታችን ዉስጥ ያሉ የ Electronics እቃዎች  የራሳቸው መቆጣጠሪያ ስለሌቻው ቦርዳቸው ቶለ ለመቃጠል ይዳረጋል ስለዚህ Stabilizer ገዝተው ይጠቀሙ።

1000 watt ዋጋ 2400 ብር

በነፃ ትራንስፖርት ያሉበት ድረስ እናደርሳለን

ለማዘዝ እነዚን ቁጥሮች ይጠቀሙ

   0989352327
    0973855356

ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/Waga_Electronics
  
ዋጋ የእርስዎ የግብይት አጋር