Get Mystery Box with random crypto!

Over 3,500,000 Views Gildo SolAba 3,500,000ተመል | ዋጋ Waga - Electronics and Gadgets

Over 3,500,000 Views
Gildo SolAba



3,500,000ተመልካች

#ቦሌ_ኢንተርቴይመንት ፕሮዲውስ ካደረጋቸው የሙዚቃ ቪድዮዎች ውስጥ #ሲመሽ የተሠኘውና በተወዳጅ ድምፃውያን #ሶል_አባ እና #ጊልዶ_ካሳ የተቀነቀነው ሙዚቃ የብዙዎቻችሁን አድናቆት ያገኘና በዚህም እኛም ደስ የተሠኘንበት ስራ ነው ፡፡ ይህንን የሙዚቃ ቪድዮ ከሦስት ሚሊየን በላይ ተመልካቾች ስላዩልንና ስለወደዳችሁት እናመሠግናለን ፡፡
ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ ምርጥ ሙዚቃ+ምርጥ ቪድዮ ክሊፕ