Get Mystery Box with random crypto!

ባየርን ለሉካስ ሄርናንዴዝ  አዲስ የኮንትራት ፕሮፖዛል እያዘጋጁ ነው ። የባየርን ዳይሬክተር ሳ | VAR sport

ባየርን ለሉካስ ሄርናንዴዝ  አዲስ የኮንትራት ፕሮፖዛል እያዘጋጁ ነው ።

የባየርን ዳይሬክተር ሳሊሃሚዲዚች ስለ ሉካስ ፦

"ከሉካስ ወኪሎች ጋር የሚደረጉ ንግግሮች በጣም ጥሩ ናቸው ፤ እሱ የባየርን ደም በውስጡ ይገኛል ። የወደፊት ህይወቱ በሙኒክ ቤት ማጠናቀቅ ይፈልጋል ፣ ተጫዋቹ ኮንትራቱን እንደሚያራዝም ምንም ጥርጥር የለኝም " ሲል ተናግሯል።
@varsport_et