Get Mystery Box with random crypto!

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ከዚህ በታች በተጠቀሱት የሥ | Vacancy in Ethiopia ክፍት የሥራ ቦታ በኢትዮጵያ

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ከዚህ በታች በተጠቀሱት የሥራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት (7) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ይህንን ማስፈንጠሪያ ( https://recruitment.insa.gov.et/ ) በመጠቀም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡