Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ! የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ13/02/2015 ዓ.ም በአዲስ ዘመን | Vacancy in Ethiopia ክፍት የሥራ ቦታ በኢትዮጵያ

ማስታወቂያ!
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ13/02/2015 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ባወጣው የስራ ቅጥር ማስታወቂያ በ IT (Information Technology) እና በPVA (performing and vissual art) ተወዳድራችሁ ፤ ፈተና ወሰዳችሁ ያለፋችሁ እና ስማችሁ የተጠቀሰ አመልካቾች በቀን 15/03/2015 ዓ.ም በተመደባችሁበት ክፍለ ከተማ በመሄድ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡