Get Mystery Box with random crypto!

አስትሮኖሚ ኢትዮጵያ 📡

የቴሌግራም ቻናል አርማ universeone123 — አስትሮኖሚ ኢትዮጵያ 📡
የቴሌግራም ቻናል አርማ universeone123 — አስትሮኖሚ ኢትዮጵያ 📡
የሰርጥ አድራሻ: @universeone123
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 535
የሰርጥ መግለጫ

ስለ ዩኒቨርሳችን መረጃ ያገኛሉ
በተጨማራም የምትፋልጉትን ጥያቄ comment
ላይ ፃፉልኝ የyoutube ቻናላችንን በመቀላቀል በቂ እውቀት ያግኙ 👇👇👇
YouTube channel https://youtube.com/channel/UCu7s3bTjiltwrnHvAZ6UK5w

Creator @tdokit

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-03 19:43:39 የትኛውን መጽሐፍ በPDF ይፈልጋሉ


ፍቅር እስከ መቃብር
▓⇨→READ
ዴርቶጋዳ
▓⇨→READ
ራማቶሓራ
▓⇨→READ
ክቡር ድንጋይ
▓⇨→READ
ኦሮማይ
▓⇨→READ
የአና ማስታወሻ
▓⇨→READ
ልጅነት
▓⇨→READ
ደራሲው
▓⇨→READ
አልኬሚስቱ
▓⇨→READ
ማህሌት
▓⇨→READ
አልወለደም
▓⇨→READ
አለመኖር
▓⇨→READ
ሌላ ሰው
▓⇨→READ
የሳጥናኤል ጎል
▓⇨→READ
አንድሮሜዳ
▓⇨→READ

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
█ 🇯 🇴 🇮 🇳  █
◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
13 viewsየመፅሐፍ ፕሮሞሽን 1 , 16:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 11:34:44
ከፕላኔት ሁላ ሞቃታሟ ማን ናት
Anonymous Quiz
6%
Mars
56%
Venus
31%
Mercury
6%
Earth
16 voters38 viewsDokimas, 08:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 21:28:52
የተወርዋሪ ኮከብ አና የትክክለኞቹ ኮከቦች ልዩነት

ተወርዋሪ ኮከቦች በተለመዶ ወደ ምድር ሲመጡ የሚታዩ ነገሮች ሲሆን ካሁን አሁን ወደቁ ብለን ስናስብ ተመልሰው በቅፅበት ይጠፍሉ ለማንኛው ኮከቦች ማለት አደሉም ጭራሽ የማይገናኙ ነገሮች ናቸው እንዚህ ተወርዋሪ ኮከቦች የሚገኙት በኛው ሶላር ሲስተም ውስጥ ሲሆን ትክክለኞቹ ከዋክብት ግን የሚገኙት ከኛ ሶላር ሲስተም ውጭ ነው

ተወርዋሪ ኮከቦች ከክዋክብት አንፃር እጅግ ትንሽ ነገሮች ናቸው ወይም የተሰባበሩ ድንጋዮች ናቸው እንዚህ ነገሮች ወደ ምድራች የሚወድቁ ሲሆን ምንም አይነት ጉዳት አያስከትሉም ምክንያቱም በጣም ትንሽ እና የመሬት ከባቢ አየር ውስጥ እንደገቡ ተቃጥለው የሚጠፉ ነገሮች ናቸው እኛ ከመሬት ላይ የምናየውም ይሄንኑ ነው ማለትም ሲቃጠሉ ነገረ ግን ኮከብ ይመስላሉ እንጂ አደሉም

ተወርዋሪ ኮከቦች የሚመጡት ከማርስ አጠገብ ከሚገኘው ከድንጋዮች ጥርቅም ነው በዚህ ቦታ እጅግ ብዙ ድንጋዮች በመሰባሰብ ፀሐይን የሚዞሯት ሲሆን ድንገት ከእሽክርክሪታቸው እየወጡ ወደ ፕላኔቶች ይወድቃሉ ከፕላኔቶች አንዷም የኛዋ ምድር ስትሆን በየአመቱ እጅግ በብዙ ተወርዋሪ ኮከቦች ትመታለች ግን ምንም ጉዳት ሳያስከትሉ ታቃጥላቸዋለ
@universeone123
38 viewsDokimas, 18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 21:28:52 እባኮቹ share አርጉ @universeone123
32 viewsDokimas, 18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 21:28:51
ለናንተ ምርጡ የስነጠፈር ተማራማሪ ህፃን ማን ነው
Anonymous Poll
56%
ሮቤል
23%
ቅዱስ
7%
ዳግማዊ
14%
ዲሜጥሮስ
91 voters32 viewsDokimas, 18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 21:28:51
UFO (Unidentified flying object)
ያበአ (ያልታወቁ በራሪ አካላት)
ክፍል ፩

ከስሙ እንደምንመለከተው UFO (Unidentified flying object) በሰማይ ላይ ከተለምዶ የበረራ ህግ ውጪ ወይንም ከ aerodynamic ህግ ውጪ የሚንቀሳቀሱ በራሪ አካላት ማለት ነው።
ለመጀመሪያ ጊዜ ሰላም በሰፈነበት ወቅት እ.ኤ.አ በ1947 ዓ.ም ታዩ ከተባለበት ጊዜ ጀምሮ UFO በ አሜሪካ ውስጥ ለብዙ ሺህ ዘገባዎችና ምርምሮች ምክንያት ሆነዋል። በተቀረው ዓለምም ስለ UFO መታየት ብዙ ሺህ ዘገባዎች ከርበዋል። በብዙ ሚሊዮን የሚቆተሩ ሰዎች በ አሜሪካና በሌሎች አገሮች UFO ማየታቸውን ተናግረዋል እነዚህ በራሪ አካላት የጠለቀ የሳይንስ እውቀት ባላቸው ሰዎችም በስዕላዊ መግለጫ መልክ ቀርበዋል።
ዶክተር ጄ አለን ሀይኒክ የተባሉ የUFO ተመራማሪ እንደሚሉት "
.
.
.
.
ይቀጥላል
@ethioastronomy
@universeone123
31 viewsDokimas, 18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 21:28:51 UFO (Unidentified flying object)
ያበአ (ያልታወቁ በራሪ አካላት)
ክፍል ፮

በውጊያ ስልት ከፍተኛ ልምድ የነበራቸው የታላቁ እስክንድር ወታደሮች ከክርስቶስ ልደት በፊት በ 329 ዓመተ ዓለም የግሪክ ጦር የጃክሳርቱስ ወንዝን አልፎ ወደ ህንድ ሲገባ መንገዳቸውን ያቋረጠውን የUFO ስብስብ "ትላልቅ ብርማ ተብረቅራቂ ጋሻዎች" ሲሉ ገልጸዋቸዋል።
ከክርስቶስ ልደት በፊት ከ 384--322 ዓመተ ዓለም የኖረው አርስቶትል የግሪክ ስፖርተኞች የሚወረውሩትን ዲስክ ያውቅ ስለነበር እነዚህን ባእድ አካላት "የሰማይ ዲስኮች" ብሏቸዋል። ሮማውያን ልክ እንደታላቁ እስክንድር እንደጋሻዎች ወይም የእሳት ጦሮች ወይም የመርከቦች ስባስብ አድርገው ያዩአቸው ነበር። ፕሊኒ የተባለው ጸሃፊ 'ናቹራል ሂስትሪ' በተባለው መጽሃፉ ሁለተኛው ቅጽ ላይ እንደሚከተለው ጽፏል። «በሉሲየስ ቫሌሪየስ እና በጊየስ ቫሌሪየስ እማኝነት የእሳት ፍንጥቅጣቂ በሁሉም አቅጣጫ ይረጭ የነበረ የሚነድ ጋሻ በፀሃይ መጥለቂያ ጊዜ ከምስራቅ ወደ ምዕራብ በሰማዩ ላይ እየትወረወረ ሄደ»።
በአዳዲስ ነገሮች መፈልሰፊያና በዓለማት ፍለጋ ዘመን እነዚህን በራሪ አካላት ያዩ ሰዎች ከመርከቦች ጋር አመሳስለዋቸው ነበር። በኋላም ተንሳፋፊ ፊኛዎች በተፈለሰፉ ጊዜ እነዚህ በራሪ አካላት ፈረንሳይ ውስጥ እብረቅራቂ የእሳት ፊኛዎች ተብለው ተገልጸዋል። በ አስራ ዘጠነኛው ክፍለ ዘመን ቨርሞንት ውስጥ እነዚህን ነገሮች ያዩዋቸው ሰዎች የዘንግ ቅርፅ ያላቸው የአየር ላይ ተሽከርካሪዎች ብለው ገልጽዋቸዋል።
.
.
.
.
ይቀጥላል
@ethioastronomy
@universeone123
32 viewsDokimas, 18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 21:05:16
ሌዋታን የተባለው የባህር አውሬ በጣም ግዙፍ እና ግርማው አስፈሪ የሆነ ነው።ሌዋታን በባህር የሚኖሩ እንስሳት ሁሉ ንጉስ ነው።ከአፋ አደገኛ እሳት ይወጣል።ሌዋታን አንዴ ቢያስነጥስ አንድ ውቅያኖስ ማድረቅ(ማትነን) ይችላል።በዚህም እጅግ አስፈሪና ሀይለኛ ነው።ይሁን እንጂ ከዋናው የእንስሳት ንጉስ ብሄሞት አይበልጥም።
237 viewsTady W/ Giorgis, 18:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 21:03:09 ፀሀይ ከባቢ አየር አላት ይህም ከባቢ አየር የተለያዩ 3 ክፍሎች አሉት። ፀሀይን ስንመለከት የሚታየን ብርሀናማ ክፍል photosphere የሚባል ሲሆን ከርሱ ቀጥሎ ያሉት ውጫዊ ክርባቢ አየራት chromophere እና corona በመባል ይታቃሉ። ኮሮና ያጋጣሚ ጉዳይ ሳይሆን አይቀርም።
#facts
@universeone123
@universeone123
148 viewsTady W/ Giorgis, 18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 21:03:09
ሐምራዊ ጨረቃ (pink moon) ወይም ታላቋ ጨረቃ (super moon) ስያሜዋን ያገኘችው እንዲህ ነው፡፡ ይቺ ጨረቃ የምትታየው በፀደይ ወቅት በመሆኑ እና በፀደይ ወቅት የሚበቅሉት አበቦች ቀለማቸው ሐምራዊ በመሆኑ ነው፡፡ ጨረቃ ወደ ምድር በጣም ስትቀርብ የሚከሰተው ይህ ክስተት በኢትዮጵያውያን አቆጣጠር መጋቢት 29 - 30, 2012 ዓ.ም የሚታይ ይሆናል፡፡ በመሬትና በሙሉ ጨረቃ መካከል ያለው ትንሹ ርቀት ታላቋ ጨረቃን (super moon) 7% ከ አንፃራዊ ሙሉ ጨረቃ (average full moon) እና 14% ከሙሉ ጨረቃ (full moon) በልጣ እንድትታይ ያደርጋታል።
#facts
@ethioastronomy
@universeone123
127 viewsTady W/ Giorgis, 18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ