Get Mystery Box with random crypto!

የትብብር ጥያቄ ሰላም ቤተሰቦቻችን በዛሬዉ እለት ማለትም ነሐሴ 24 2014 ከቀኑ 5 ሰአት አከ | Universal Dealers🇪🇹🇪🇹

የትብብር ጥያቄ
ሰላም ቤተሰቦቻችን በዛሬዉ እለት ማለትም ነሐሴ 24 2014 ከቀኑ 5 ሰአት አከባቢ  ሳሪስ አደይ አበባ አከባቢ ኮድ ( 2 B.66137 ) የሆን ሰሌዳ ሌቦች ሰርቀው ተሰውረዋል እናም ታርጋውን ሌላ መኪና ላይ ቢያዩት በእነዚህ ስልክ ቁጥር ጥቆማ ይርጉልን!!!! 0911625372
                 0911374199
                 0913112664
                  እናመሰግናለን ።