Get Mystery Box with random crypto!

የብርሃን እናት .. ፳፩

የቴሌግራም ቻናል አርማ unique_orthodox — የብርሃን እናት .. ፳፩
የቴሌግራም ቻናል አርማ unique_orthodox — የብርሃን እናት .. ፳፩
የሰርጥ አድራሻ: @unique_orthodox
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 694
የሰርጥ መግለጫ

የተለይዩ ትምህርቶች
በአለም ጉልበተኛ ማነው?
በቤተ ክርስትያን ጉልበተኛ ግን ንፁህ ሰው ነው።
ለዚህም ማሳየው እግዚአብሔርን ማን ይችለዋል? ሰማይና ምድር አይችሉትም።
፤ እመብርሀን #የብርሃን #እናት ግን ቻለችው።
እንድትችለው ያረጋት ክብሯ ንፅህናዋ ነው።
@UNIQUE_ORTHODOX_21
ሀሳብ አስተያየት @T_UNIQUE_21

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-12-11 20:16:41
ድንግል ሆይ ባለን አቅም ሁሉ እንወድሻለን!!!
@UNIQUE_ORTHODOX
@UNIQUE_ORTHODOX
27 views... ፳፩, edited  17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 20:10:31
"ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤ እርሱም ዓለም የማያየውና የማያውቀው ስለ ሆነ ሊቀበለው የማይቻለው የእውነት መንፈስ ነው፤ ነገር ግን ከእናንተ ዘንድ ስለሚኖር በውስጣችሁም ስለሚሆን እናንተ ታውቃላችሁ።" ዮሐ 14፤ 15-16

"ሃበነ ንበረ በዘዚአከ መንፈስ ቅዱስ - የአንተ በሚሆን በመንፈስ ቅዱስ አንድ እንኾ ዘንድ ስጠን"
@UNIQUE_ORTHODOX
@UNIQUE_ORTHODOX
29 views... ፳፩, edited  17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-10 21:31:13
@UNIQUE_ORTHODOX
@UNIQUE_ORTHODOX
57 views... ፳፩, 18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-10 20:41:00
“አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ።”
ምሳ 4፥23
@UNIQUE_ORTHODOX
@UNIQUE_ORTHODOX
62 views... ፳፩, edited  17:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-09 21:11:30
@UNIQUE_ORTHODOX
@UNIQUE_ORTHODOX
70 views... ፳፩, 18:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-09 21:07:04
"ነገር ግን ምን ይመስላችኋል? አንድ ሰው ሁለት ልጆች ነበሩት፤ ወደ አንደኛው ቀርቦ፦ ልጄ ሆይ፥ ዛሬ ሂድና በወይኔ አትክልት ሥራ አለው። እርሱም መልሶ፦ አልወድም አለ፤ ኋላ ግን ተጸጸተና ሄደ። ወደ ሁለተኛውም ቀርቦ እንዲሁ አለው እርሱም መልሶ፦ እሺ ጌታዬ አለ፤ ነገር ግን አልሄደም። ከሁለቱ የአባቱን ፈቃድ ያደረገ ማን ነው? ፊተኛው አሉት። ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፦ እውነት እላችኋለሁ፥ ቀራጮችና ጋለሞቶች ወደ እግዚአብሔር መንግሥት በመግባት ይቀድሙአችኋል።" ማቴ 21፤38-31

“አስቀድሞ የተጻፈው ሁሉ ለትምህርታችን ተጽፎአል።” ሮሜ 15፥4

" የእግዚአብሔርን ትእዛዝ እሺ ብለን ነገር ግን የማንተገብር ከሆነ እሺ ማለታችን (ማመናችን) ብቻ የሚጠቅመን ነገር አይኖርም። ይልቁንም አሕዛብ በቃሉ አምነው ትእዛዙን ፈፅመው መንግስተ ሰማያት በመግባት ይቀድሙናል።
@UNIQUE_ORTHODOX_21
@UNIQUE_ORTHODOX_21
70 views... ፳፩, edited  18:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 20:37:13
@UNIQUE_ORTHODOX_21
@UNIQUE_ORTHODOX_21
81 views... ፳፩, 17:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 20:32:32
በዚህ ቅዱስ ሰው ነፍስ ውስጥ ስላለ የጌታ ፍቅር ምን መናገር ይቻላል? "መልካም እረኛ ነፍሱን ስለበጎቹ ያኖራል” የሚለውን የጌታውን ቃል ሰምቶ ስለምዕመኑ ፅናት ሲል ራሱን ለአናብስት ጥርስ ሰጥቷልና።(ዮሐ. 10፥11)

ለክርስቶስ ያለውንም ፍቅር በሰማዕትነት ጊዜው እንዲህ በማለት ገልጿል፦ "በአናብስቶች ጥርስ በመፈጨት የክርስቶስ ንፁሕ ኀብስት እሆናለሁ። እርሱ ለእኔ የሕይወት ሕብስት ሆኗልና" ለጌታው ባለው ፍቅርም ክሪስቶፎረስ (Chritophorus - ክርስቶስን በልቡናው የተሸከመ፣ ለባሴ ክርስቶስ)  ተብሎ ይጠራ ነበር።

ሰማዕት፣ ጳጳስና ሐዋርያ የሆነው ቅዱስ አግናጥዮስ በጎቹን እንዲህ እያለ ያፀና ነበር " ክርስቲያን የራሱን ሕይወት በራሱ አይቆጣጠርም ጊዜውን ሁሉ ለእግዚአብሔር አሳልፎ ይሰጣል እንጂ።"

ከቅዱስ አግናጥዮስ አማላጅነት የምንጠቀም ያድርገን አሜን!!!
@UNIQUE_ORTHODOX_21
@UNIQUE_ORTHODOX_21
80 views... ፳፩, edited  17:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-07 20:46:14
@UNIQUE_ORTHODOX_21
@UNIQUE_ORTHODOX_21
86 views... ፳፩, 17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-07 20:29:05
"…አሕዛብ ደግሞ በአእምሮአቸው ከንቱነት እንደሚመላለሱ ከእንግዲህ ወዲህ እንዳትመላለሱ እላለሁ በጌታም ሆኜ እመሰክራለሁ።እነርሱ ባለማወቃቸው ጠንቅ በልባቸውም ደንዳንነት ጠንቅ ልቡናቸው ጨለመ፥ ከእግዚአብሔርም ሕይወት ራቁ፤ ደንዝዘውም በመመኘት ርኵሰትን ሁሉ ለማድረግ ራሳቸውን ወደ ሴሰኝነት አሳልፈው ሰጡ።እናንተ ግን ክርስቶስን እንደዚህ አልተማራችሁም፤ በእርግጥ ሰምታችሁታልና፥ እውነትም በኢየሱስ እንዳለ በእርሱ ተምራችኋል፤ ፊተኛ ኑሮአችሁን እያሰባችሁ እንደሚያታልል ምኞት የሚጠፋውን አሮጌውን ሰው አስወግዱ፥" ኤፌ 4፤17-22
@UNIQUE_ORTHODOX_21
@UNIQUE_ORTHODOX_21
86 views... ፳፩, edited  17:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ