አስደሳች ዜና ================ አርበዑን አል_ለተሚያ ፊል አቃኢዲ ወል መናሂጅ አስሰለፊያ የሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ሀፊዘሁላህ ኪታቧ በጃችን ስላሆነች መውሰድ ትችላላቹ መፃፉን የምትፈልጉ ሪያድ ና አካባቢዋ ኡመል ሀማም ፣ መንፉሐ፣ ነሲም ውስጥ እናም ሥራ ቦታቹም ድረሥ ያደርስላቹሀል የምትፈልጉ ብቻ በዚህ ቁጥር አናግሩት +966 55 078 3901 ኸድር አህመድ መሐመድ አድራሻ ሪያድ ኡመል ሐማም ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!! https://t.me/Abdulham 1.1K views., 12:27