Get Mystery Box with random crypto!

እነሆ ተቋማችን ኡሚ ምስራቅ በዚህ ሳምንት በተወዳጁ ተቋም ባቡል ሀይር ዝያራ ያደረግን ሲሆን | ኡሚ ምስራቅ

እነሆ ተቋማችን ኡሚ ምስራቅ በዚህ ሳምንት


በተወዳጁ ተቋም ባቡል ሀይር ዝያራ ያደረግን ሲሆን
16 ማዳበርያ የተለያዩ አልባሳት በተጨማሪም የተለያዩ የንፅህና መጠበቅያ ቁሳቁሶችን ድጋፍ በማድረግ እና ከባቡል ሀይር ዋና ስራ አስኪያጅ ጋር በተለያዩ ጉዳዬች
(ሹራ)ተወያይተናል ከዚህ ቡሀላም በጋራ በምንሰራቸው ስራዎች ሰፊ ውይይት አድርገናል

በተመሳሳይ ቀን ባደረግነው ዝያራ
ለኑር የቁርአን ባንክ
ሁለት ሙሉ ማዳበርያ :-ጀለብያ
                                 ሂጃብ አባያ
                                 ሹሩጥ..እናም ተጨማሪ አልባሳቶችን በተጨማሪም የቁርአን ብጣሽ ያልደረሰባቸው ቦታዎች የሚለገስ
80 ቁርአን
አነስተኛ ጁዝ ቁርአን የሆኑ ከ20 በላይ ቁርአኖች ይዘን አድርሰናል አላህ የሁላችንንም ሀይር ስራ ይቀበለን

ምንጭ ምስራቅ ኡሚ

ምስራቅ የከፍታ ማማ


ለበጎነት መስፈርት የለውም