Get Mystery Box with random crypto!

ለመላው የኡመር ዲሽና ሪሲቨር መረጃ ሙስሊም ቤተሰቦቻችን እና ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች | Umer Dish

ለመላው የኡመር ዲሽና ሪሲቨር መረጃ ሙስሊም ቤተሰቦቻችን እና ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አል–አድሀ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳቹ።

በአሉ የሰላም ፣ የጤና ፣  የመተሳሰብ ፣ የፍቅር እና የአንድነት እንዲሆን የኡመር ዲሽ ቻናል ትመኛለች።          

   EID-MUBARAK

@UmerDish        @Umerahh