Get Mystery Box with random crypto!

STRONG PRIME FOCUS LNB በሁሉም የሀገሪቷ ክፍል የሳተላይት Signal Quality | Umer Dish

STRONG PRIME FOCUS LNB

በሁሉም የሀገሪቷ ክፍል የሳተላይት Signal Quality ለቀነሰባችሁ( በተለይ በደቡብ) ያላችሁ እና ትልቁ (180°) የዲሽ ሠሀን የምትጠቀሙ ለናንተ የሚሆን የመጀመርያውን ድንግሉን አዲስ 00 STRONG Prime focus LNB አስመጥተናል ። በተለይ ደቡብ የምትኖሩ TV VARZISH quality እያነሠባችሁ ለተቸገራችሁ ሁነኛ መፍትሄ የሆነ እቃ ነው በተጨማሪም አዲስ አበባ ያላችሁ IRIB Varzish እና IRIB TV3 (የኢራንን ቻናል)  ለማስገባት ሁነኛ መፍትሔ።

አብሮት LNB ማቀፊያ አለው።

ዋጋው - 500 ብር

+251924075918