Get Mystery Box with random crypto!

#BREAKING የዒድ አልፈጥር በዓል #ነገ መሆኑ ታውቋል። የሸዋል ወር ጨረቃ  በሳኡዲ አረቢያ | Umer Dish

#BREAKING

የዒድ አልፈጥር በዓል #ነገ መሆኑ ታውቋል።

የሸዋል ወር ጨረቃ  በሳኡዲ አረቢያ በቱሚናር እና ሱዳይር ዛሬ ሀሙስ በመታየቷ የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ ጁምዓ / አርብ ይውላል።

ውድ የኡመር ዲሽ ተከታታዮች በሙሉ እንኳን ለ1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።