Get Mystery Box with random crypto!

ለረመዳን ወቅት ሱቃችን ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከጠዋት 2:30 - ማታ 11:30 ድረስ መሆኑን በትህትና | Umer Dish

ለረመዳን ወቅት ሱቃችን ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከጠዋት 2:30 - ማታ 11:30 ድረስ መሆኑን በትህትና እንገልፃለን ።

ማንኛውም አይነት የሚፈልጉት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ከሁሉም በተሻለና ለባለሙያዎች ደግሞ በቅናሽ ዋጋ ከኡመር ዲሽ ያገኛሉ።

የሚፈልጉት ነገር ካለ @Umerahh ላይ ይፃፉልኝ።

አዲስ አድራሻ በአዳማ :- መብራት ሀይል ከኤግል ህንፃ ጎን የሚገኘው ጆካ ህንፃ ስር ኡመር ዲሽ ብለው ይምጡ!
#ይደውሉልን +251911525140 OR +251924075918