Get Mystery Box with random crypto!

HDMI CEC (Consumer Electronics Control) ለምን ይጠቅማል? HDMI CEC | Umer Dish

HDMI CEC (Consumer Electronics Control) ለምን ይጠቅማል?
HDMI CEC የሚጠቅመው ማንኛውንም በ ከቲቪያችን ጋር በ HDMI የተገናኙ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለምሳሌ Receiver, DVD, Android Box... በቲቪያችን ሪሞት ብቻ ለማዘዝ ያስችለናል ይሔም በቤታችን ውስጥ ያሉ ብዛት ያላቸውን ሪሞቶች ለመቀነስ ያስችለናል ማለት ነው።