Get Mystery Box with random crypto!

Findsat 8620 | የጊዜው በጣም ተፈላጊ Finder በድጋሚ አምጥተናል -እስክሪኑ Blac | Umer Electronics

Findsat 8620 | የጊዜው በጣም ተፈላጊ Finder
በድጋሚ አምጥተናል

-እስክሪኑ Black and White ስለሆነ ፀሃይ ላይ በደንብ ይታያል በተጨማሪም ባትሪ በደንብ ይቆጥባል።
-Switch ከባለ 4 እስከ ባለ 16 ድረስ ያነባል።
-S2 ያሳያል በዚህም አስቸጋሪ የሆኑ Satellite ለመስራትም ይመቻል።
-KUBAND እና Cband LNB ያስመርጣል።
-1500 mAh battery አለው በዚህም እንደ ስራው ብዛት ከ3 ቀን እስከ 7 ቀን ያሰራል።
-በስራ አጋጣሚ ቢበላሽ ሁሉንም መለዋወጫ ከእኛ ዘንድ ማግኘት ይችላሉ።
-የLNB short መቆጣጠሪያ እና ማሳወቂያ የተገጠመለት ስለሆነ በቀላሉ በLNB short አይበላሽም።
-ለአያያዝ እና ለአጠቃቀም በጣም አመቺ ነው።

ክፍለሀገር ለምትገኙ እና ይህንን Finder ወደ ክፍለ ሀገር ማስላክ ከፈለጉ @Umerahh ላይ Inbox ያርጉልን።

#Call +251924075918