Tv Varzish እና FootBall HD Black Screen ለሆነባቹ ወይም ምስል አላሳይ ላላቹ የነበሩትን Tv Varzish & FootBall HD ቻናሎች በቀላሉ ለማስተካከል በሪሞታቹህ ብቻ መጀመሪያ የነበሩትን ቻናሎች Delete በማድረግ በድጋሚ Search አድርጉት በቀጥታ እና በቀላሉ ይሰራል / ይከፍታሉ ማለት ነው። Frequency 11785 H/V 2750 @UmerDish 1.7K views04:12