Get Mystery Box with random crypto!

UNION FELLOWSHIP©✝

የቴሌግራም ቻናል አርማ uacsff — UNION FELLOWSHIP©✝ U
የቴሌግራም ቻናል አርማ uacsff — UNION FELLOWSHIP©✝
የሰርጥ አድራሻ: @uacsff
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 597
የሰርጥ መግለጫ

#we deal about the strength and weakness of our fellowship
#we advertise what programmes we have and had in the week.
#we address you an information about such things whole over Ethiopia.
#PRAYER IS THE ONLY MEANS OF RECEIVING SPIRITUAL POWER!!!!!
@UACSFF

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-26 23:10:49 NEW ETHIOPIA GOSPEL SONG 2022
ተመስገን ስዩም_π_ርሀቤ ሆነሀል
SHARE~ SHARE ~ SHARE


192 views@KAL H, 20:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-23 22:42:30 . "ታዛዬ"
ሀምሌት በልጁን-||-New Song
-7:28Min-||- -6.5MB
UNION FELLOWSHIP
@uacsff @uacsff @uacsff
@uacsff @uacsff
join share
242 views@KAL H, 19:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 15:12:22 መጸሐፍ ነህምያ 13፡11

የቤተ ክርስቲያን ተሐድሶ ያስፈለገበት ምክንያት የእግዚአብሔር ቤት ስለተተወ ነው።
ዓለም ወደ ቤተ ክርስቲያን ከነኮተትዋ ስትገባ
ፍቅር ከቤተ ክርስቲያን ሲጠፋ ቅድስና የአገልጋዮች ልብስ መሆን ሲገባው ሁለቱ ግን ተራርቀው ፍትህ ጠፍቶ ፍርድ በዝምድናና በአድልዎ ሆኖ ያለ ሥርዓት የሚሄዱትን ለመቅጣት ቤተ ክርስቲያን አቅም አጥታ ብዙ ዋጋ የከፈሉ አባቶችና እናቶች በጓዳቸው ሲያለቅሱ በእግዚአብሔር ቤት ለአገልግሎት የሚሾሙትና የሚመረጡት በጥሪያቸው በስጦታቸውና በራዕያቸው መሆን ሲገባው በብቃት በዝምድናና በወገናዊነት ሆኖ የእግዚአብሔር ቤት የሚያጸዳ ጠፍቶ ስለተተወ ነው።
በዘመናችንስ የእግዚአብሔር ቤት ስለምን ተተወ?
ከዶ/ር ኢያሱ ፈረንጅ ዘመነ ተሐድሶ ከተሰኘው መጸሐፍ የተወሰደ።

UNION FELLOWSHIP
@uacsff @uacsff @uacsff
join share
249 viewsCUP 10 »»»»»»»»»»»», 12:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 21:18:49 UNION FELLOWSHIP
S,Etsube
@uacsff @uacsff @uacsff
join share
218 views@KAL H, 18:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 21:17:10
እድሜ መሄዱ ካልቀረ!

አንድ የ30 አመት ጎልማሳ ብዙ ከወላወለ በኋላ እድሜ ልኩን ሲመኘው የነበረን የምህንድስና ትምህርት ለመማር ለምዝገባ ወደ አንድ ኮሌጅ ሄደ፡፡ ቢሮ እንደገባ የተማሪዎች አማካሪ አገኘውና ሲያማክረው፣ “በመማርና ባለመማር መካከል ብዙ ወላውያለው” አለው፡፡

አማካሪው ምክንያቱን ሲጠይቀው፣ “አሁን 30 አመቴ ነው፡፡ ስመረቅ እኮ 35 ሊሆነኝ ነው” በማለት የመወላወሉን መነሻ ምክንያት ነገረው፡፡
አማካሪው የመለሰለት መልስ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ወደ ትምህርት ገፋው፡፡ “የዛሬ አምስት አመት እኮ ብትማርም ሆነ ባትማር 35 አመት መሙላትህ አይቀርም፡፡ ሳትማር 35 አመት ከሚሞላህ፣ ተምረህ ቢሞላህ አይሻልም?”

እስቲ አንድ ጊዜ ጸጥ በሉና ስንት እድሜ ላይ እናዳላችሁ አስቡት፡፡ ከዚያም በአሁኑ እድሜያች ላይ አምስት አመት ደምሩበት፡፡ ድምሩ ስንት መጣ?

በሉ እንግዲህ . . .

• ብትማሩም ሆነ ባትማሩም የዛሬ አምስት አመት እድሜያችሁ በአምስት አመት መጨመሩ አይቀርም! ሳትማሩ ከሚጨምር፣ እየተማራችሁ ቢጨምር አይሻልም?

• ብትነግዱም ሆነ ባትነግዱም የዛሬ አምስት አመት እድሜያችሁ በአምስት አመት መጨመሩ አይቀርም! ሳትነግዱ ከሚጨምር፣ እየነገዳችሁ ቢጨምር አይሻልም?

• ብታቅዱም ሆነ ባታቅዱም የዛሬ አምስት አመት እድሜያችሁ በአምስት አመት መጨመሩ አይቀርም! ሳተቅዱ ከሚጨምር፣ አቅዳችሁና ተንቀሳቅሳችሁ ቢጨምር አይሻልም?

በእድሜ ምክንያት ከመንቀሳቀስ ራስን ማገድ ማለት፣ ነገ መሞቴ ካልቀረ ዛሬውኑ መኖርን ላቁምና እንደሞተ ሰው ልኑር እንደማለት ነው፡፡
በሉ ተንቀሳቀሱ !!!

https://t.me/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
195 views@KAL H, 18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 20:54:06 በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል!

“ነገር ግን፦ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ተብሎ እንደ ተጻፈው ይሆን ዘንድ፥ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብና ጽድቅ ቅድስናም ቤዛነትም በተደረገልን በክርስቶስ ኢየሱስ የሆናችሁ ከእርሱ ነው።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥30-31

ከእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉን የምናገኘው በልጁ በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል ብቻ ነው! ከእግዚአብሔር ከሆነው ነገር ሁሉ አንዱን እንኳን ከክርስቶስ ኢየሱስ ውጪ ፈጽሞ ልናገኘው አንችልም!

ከእግዚአብሔር ዘንድ ጽድቅን ከፈለግን የእግዚአብሔር ጽድቅ የሚገኘው በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል ነው! 1ኛ ቆሮ 1:30-31

ከእግዚአብሔር ዘንድ ቅድስናን ከፈለግን እርሱም የሚገኘው በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል ነው! 1ኛ ቆሮ 1:30-31

ከእግዚአብሔር ዘንድ የኋጢአት ይቅርታን ከፈለግን እርሱም የሚገኘው በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል ነው! ሐዋ 13:38

ከእግዚአብሔር ዘንድ የዘላለም ህይወትን ማግኘት ከፈለግን እርሱም የሚገኘው በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል ነው ! ዮሐ 3:16

ከእግዚአብሔር ዘንድ ድነትን ማግኘት ከፈለግን እርሱም የሚገኘው በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል ነው! ሐዋ 4:12
በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል ካልሆነ በቀር በሌላ በማንም እና በምንም በኩል ከእግዚአብሔር ዘንድ የትኛውንም ነገር ማግኘት አንችልም!

እውነተኛው ወንጌል ይህ ነው!

ወንድም ብንያም ዘላለም
#ሶላ_ክርስቶስ

@Solakirstos
@Solakirstos
@Solakirstos

JOIN SHARE
176 viewsBiniyam Zelalem, 17:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 21:47:48
#እናትነት...

ከዛሬ የአዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲ ተመራቂዎች መካከል አንድ የመጀመሪያ ድግሪ ተመራቂ ተማሪ ጋዎኑን ለእናቱ አልብሶ፣ እሱ ደግሞ እናቱ እንጨት በመሸጥ ስላስተማረችው የእሷን ሸክም ተሸክሞ ተመርቋል።

#እናት


Share
join Us: @Ethio_Students_only
join Us: @Ethio_Students_only
176 viewsDagi D, 18:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 09:08:24
UNION FELLOWSHIP
@uacsff @uacsff
join share
186 views@KAL H, 06:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 09:08:02 . "ናፍቀናልና ና"
ዘፀአት ኳየር-||-New Song
From New Album
-5:53Min-||- -5.8MB
Share Share Share
▷ @yehiwot_zema ◁
▷ @yehiwot_zema ◁
△Join us△
173 views@KAL H, 06:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ