Get Mystery Box with random crypto!

አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ በቀን 17 /03/2015 የወጣ የስራ መደብ:#F & b | Liyu job | ልዩ በሀገር ዉስጥ ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጄንሲ

አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ በቀን 17 /03/2015 የወጣ

የስራ መደብ:#F & b እና ሱፐርቨይዘር
የት/ደረጃ:# ድፕ /ድግ
የስየራ ልምድ:#2 አመት
የስራ ቦታ:አ.አ
ደሞዝ:       በስምምነት

የስራ መደብ:#ሴልስ በመኪና እየተንቀሳቀሱ
የት/ደረጃ:# 10 ጀምሮ
የስራ ልምድ:#0አመት
የስራ ቦታ:አ.አ
ፆታ:ወ/ሴ
ደሞዝ:  4000+ ኮሚሽን

የስራ መደብ:#ማርኬቲንግ
የት/ደረጃ:#ዲግሪ/ዲፕሎም
የስራ ልምድ:#0አመት
የስራ ቦታ:አ.አ
ፆታ:ሴት/ወንድ

የስራ መደብ:#አካዉንታንት
የት/ደረጃ:#ዲግሪ
የስራ ልምድ:#0 -2 አመት
የስራ ቦታ:አ.አ
ደሞዝ በስምምነት
የስራ መደብ:# ፌዚዮ ቲራፒ እና Ho
የት/ደረጃ:#ዲግሪ
የስራ ልምድ:#0-2 አመት
የስራ ቦታ:አ.አ

የስራ መደብ:# 
የት/ደረጃ:#ዲግሪ በቢዝነስ ማኔጅመንት
የስራ ልምድ:#1አመት
የስራ ቦታ:አ.አ

የስራ መደብ:#ስልክ ኦኘሬተር
የት/ደረጃ:#10ኛ
የስራ ልምድ:#0አመት
:ፆታ ሴ
ደሞዝ:5,500

የስራ መደብ:#ሴክረተሪ
የት/ደረጃ:#ሰርተፍኬት/ዲፕሎም
የስራ ልምድ:#ሁሉንም ችላ የምትሰራ
የስራ ቦታ:አ.አ
ደሞዝ:6000

የስራ መደብ:# ነርስcoc lev4
የት/ደረጃ:# ድፕሎማ
የስራ ልምድ:#0-3 አመት
የስራ ቦታ:አ.አ
ፆታ:ሴ/ወ

የስራ መደብ:# ሴልስ/ሽያጭ
የት/ደረጃ:#10/
የስራ ልምድ:# 0አመት
የስራ ቦታ:አ.አ
ፆታ:ሴት
ደሞዝ 4000
የስራ መደብ:#መምህር በሁሉም
የት/ደረጃ:#ዲግሪ/ዲፕሎም
የስራ ልምድ:#0- 5 አመት
የስራ ቦታ:አ.አ
ፆታ:ወንድ/ሴት
ደሞዝ በስምምነት
የስራ መደብ:#HR
የት/ደረጃ:#ዲግሪ
የት/ደረጃ:# 3 አመት
የስራ ቦታ:አ.አ

የስራ መደብ:#NGO
የት/ደረጃ:#በማነኛውም ዲግሪ ዲኘሎማ
የስራ ልምድ:#0አመት
የስራ ቦታ:አ.አ
ደሞዝ 10ሺ
የስራ መደብ:#ለባንክ ፀዳትናተላላኪ
የት/ደረጃ:#7-10
የስራ ልምድ:#0አመት
የስራ ቦታ:አ.አ
ደሞዝ:3000

የስራ መደብ:#ጉዳይ አስፈፃሚ
የት/ደረጃ:# 10ኛ
የስራ ልምድ:# 0 አመት
ደሞዝ 5000+ትራንስፖርት

የስራ መደብ:  #ሹፌር ህዝብ 1
የት/ደረጃ:#10 ረኛ
የስራ ልምድ:#2አመት
የስራ ቦታ:አ.አ

የስራ መደብ:# ለባንክ ጥበቃ ውትድርና የስለጠነ
የት/ደረጃ:#8-10
የስራ ልምድ:#0-1 አመት
ፆታ:ወንድ

የስራ መደብ:# ለአየር መንገድ ጫኝና አውራጅ
የት/ደረጃ:#10ኛ
የስራ ልምድ:#0አመት
ፆታ:  ወ
ደሞዝ:  7000+ ጥቅማ ጥቅም

ስልክ : 09 44 36 76 27 / 09 63 31 90 20 ልዩ ብለዉ ይደዉሉ