Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ዜና!!! በተለያየ አቅጣጫ ውጊያ የከፈተው ህውሀት በሱዳን ድምበር ሀምዳይት፣ በአበርግሌ፣ | MEREJA TV

ሰበር ዜና!!!
በተለያየ አቅጣጫ ውጊያ የከፈተው ህውሀት በሱዳን ድምበር ሀምዳይት፣ በአበርግሌ፣ በአደርቃይ፣ በራያ፣ በወርቄ በሁሉም ግምባር የተሰለፈው መንጋው በኢትዮጵያ ጥምር ጦር ተደምስሷል!!

ምሽጎች ነጭድንጋይ፣ አዘዛ፣ ሸረሪማ.. በሱዳን ግምባር ተደርምሰው በኢትዮጵያ በቁጥጥር ስር ውለዋል። የተረፈው መንጋ እየተሳደደ ይገኛል። ይህ በእንደህ እንዳለ የኢትዮጵያ ጥምር ሰራዊቶች ከመከላከል ወደ መልሶ ማጥቃት በመሸጋገር ተከዜን ተሻግሮ ወደ ደደቢትና በአበርግሌ ሳምሪ ተሸጋግረዋል።

በሌላ ዜና አሜሪካ፣ ዩናይትድ ኪንግደም፣ ፈረንሳይ፣ አየርላንድ፣ ኖርዌይና አልባኒያ የፀጥታው ምክር ቤት በኢትዮጵያ ጉዳይ እንዲወያይ ለሀሙስ ስብሰባ መጥራታቸው ተሰምቷል።