Get Mystery Box with random crypto!

ውድ የቱጃር ገጽ አባላት በሙሉ እንሆ የመጀምሪያውን ስጦታ አንድ ብለን ጀመርን:: ለመሸለም 'ስ | Tujar ቱጃር

ውድ የቱጃር ገጽ አባላት በሙሉ እንሆ የመጀምሪያውን ስጦታ አንድ ብለን ጀመርን::

ለመሸለም "ስላም" ውይንም "Peace" ብለው ኮሜንት ላይ ይፃፋ::
እኛም ኮሜንት ካረጉት ውስጥ እጣ በማውጣት ለ 10 ሰዎች የ100 ብር ካርድ ስጦታ እንሰጣለን::

1: አንድ ሰው አንድ ግዜ ብቻ ነው ኮሜንት ማድረግ የሚችለው::
2: ሌላ ፅሑፍ ኮሜንት ማድረግ አይፈቀድም::
3: አስሩን ተሸላሚዎች መጪው ማክሰኞ ይፋ እናረገን እንሸልማለን::

መልካም እድል አብራቹሁን ስለሆናቹ እናመሰግናለን።

@tujarapp
#ይመልሱ_ያሸንፋ