Get Mystery Box with random crypto!

ለፌደራሊዝም፣ 'ከኦሮሚያ ይልቅ የአማራ ክልል ይቀርባል' የሚል ሰው (በእርግጠኝነት) ስለ ፌደራሊዝ | Tsegaye R Ararssa

ለፌደራሊዝም፣ "ከኦሮሚያ ይልቅ የአማራ ክልል ይቀርባል" የሚል ሰው (በእርግጠኝነት) ስለ ፌደራሊዝም አያውቅም፣ ወይም የአማራ ክልልን አያውቀውም።

የአማራ ክልል፣ በቅማንት፣ በአገው፣ በወይጦ፣ በአርጎባ፣ እና በወሎ ኦሮሞ ላይ (ድንበር ተሻግሮ ደግሞ፣ በጉሙዝ፣ በመተከል፣ በኦሮሚያ [በወለጋ፣ በደራ፣ በቦሴት]፣ በትግራይ፣ ወዘተ) እያደረሰ ያለውን የዘር ማጥፋት/ የዘር ማጽዳት ዘመቻ ነው 'ለፌደራሊዝም የቀረበ' የሚያደርገው፣ አይደል???

ለክልሉ ነዋሪ ገሃነም የሆነ ክልል፣ መሪዎቹ ለሕይወታቸው ዋስትና ስለሌላቸው ከፊንፊኔ የሚያስተዳድሩት ክልል--ይሄ ገሃነም እንኳን የሚቀናበት ክልል--ነው አይደል የፌደራሊዝም ሞዴል የሆነው?

በኦሮሞ ጥላቻ ስትታወር፣ የዘር ማጽዳት ተግባርንና ፌደራሊዝምን መለየት ይሳንሃል። እንደ አቶ ልደቱ!

#Genocidaires_have_no_scruples!