Get Mystery Box with random crypto!

ለደስታ አስመሳዮች ደስታ አይጠነሰስ ሰው ስለፈለገ በሰው ስለተባ፤ ብሶቱን ደብቆ በጥርሱ እያነ | ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህንና ጥበብ

ለደስታ አስመሳዮች


ደስታ አይጠነሰስ
ሰው ስለፈለገ በሰው ስለተባ፤
ብሶቱን ደብቆ በጥርሱ እያነባ፤
የአይኑን ጣር ሲደብቅ፤
ከምንም ቢያስመስል አይባልም መሳቅ፤
.
.
አዳሜ አስመሳዩ
ሳቁን ለተቀባይ ሲል ቢሸነግለው፤
ሀዘኑን ከዝኖ በደስታ ከጀለው፤
ግና በሳቅ ፈንታ እንባ ነው ሚሻለው።

ሚኪያስ እንዳለው
@tsegaye_gebremedihen
@tsegaye_gebremedihen
@tsegaye_gebremedihen