Get Mystery Box with random crypto!

'ሰገጤ ነኝ' ፍቅርሽ አጃጅሎኝ ፣ አድርጎኝ ተላላ፤ ስር ስርሽ ማልጠፋ ፣ እንደ ቀትር ጥላ። አን | ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህንና ጥበብ

"ሰገጤ ነኝ"

ፍቅርሽ አጃጅሎኝ ፣ አድርጎኝ ተላላ፤
ስር ስርሽ ማልጠፋ ፣ እንደ ቀትር ጥላ።
አንገቴን የምሰጥ ፣ ከመጡብኝ ባይኔ፤
በኢትዮጵያ ጉዳይ ፣ ሰገጤ ነኝ እኔ።


ድምፃዊ አስገኘው አሽኮ (አስጌ)
@tsegaye_gebremedihen
@tsegaye_gebremedihen
@tsegaye_gebremedihen