መሞትንም እየፈራችሁ ፤ መኖርንም እየፈራችሁ፤ መሄድንም እየፈራችሁ መቆምንም እየፈራችሁ፤ ስኬትንም ውድቀትንም እየፈራችሁ ያዋጣል? ቆይ ግን ፍራቻው ለመች ነው? ከቅዠቱ ውጡ፡፡ ይህንን ጽሁፍ እንደጨረሳችሁ አጃችሁ ላይ ያለውን ህይወት በድፍረት ኑሩት፡ #መልካም_ቀን share! @truth_talk 70 views Amanuel, 12:31