መተሽብኝ ነበር : ለሊት ላይ በህልሜ፣ አቤት ብዬም ነበር : ስምሽ መስሎኝ | የእውነተኛ የፍቅር ተረኮች❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
መተሽብኝ ነበር :
ለሊት ላይ በህልሜ፣
አቤት ብዬም ነበር :
ስምሽ መስሎኝ ስሜ፣
ግና ሳልጨርሰው :
ፍቅርን አጣጥሜ፣
ፍጥን እንደ ንፋስ :
እጥር እንደ #ጳጉሜ፣
..............አልሽብኝ አለሜ ።
┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
https://t.me/truth457
https://t.me/truth457
የእውነተኛ የፍቅር ተረኮች