Get Mystery Box with random crypto!

ውድ የትረስት ቤተሰቦች ድርጅታችን በተለያዩ ሀገሮች ጉዞ ላይ እንደሚሰራ ይታወቃል:: ሆኖም አሁን | Trust Travel Agency

ውድ የትረስት ቤተሰቦች ድርጅታችን በተለያዩ ሀገሮች ጉዞ ላይ እንደሚሰራ ይታወቃል:: ሆኖም አሁን የአሰራር ለውጥ በማድረግ ላይ ስለሆንን በዚህ ወቅት ለተወሰነ ጊዜ ስራ አቁመናል:: ከዚህ ቀደም ፕሮሰስ ጀምራችሁ ያላጠናቀቅንላችሁ አመልካቾች እስከነገ 25/03/14 ጥዋት 4:00 ድረስ የንግድ ባንክ አካውንት ቁጥራቹን በቴሌግራም ላኩልን:: በቀጣዩ ታህሳስ ወር በአዲስ አሰራር በርካታ የጉዞ አማራጮችን ይዘን እንመለሳለን:: እናመሰግናለን!
@Ethiopian_Agent