Get Mystery Box with random crypto!

#PASSPORT www.ethiopianpassportservices.gov.et ኦንላይ (online | Trust Travel Agency

#PASSPORT

www.ethiopianpassportservices.gov.et

ኦንላይ (online) ላይ ፖስፖርት ለማደስና ለአዲስ ፖስፖርት አመልካቾች ቀጠሮ ለማስያዝ አገልግሎትን ለማግኘት ይህን ሊንክ ይጠቁሙ

www.ethiopianpassportservices.gov.et

ደንበኞች በፕላትፎርሙ ላይ የሚገጥማቸው ጉዳይ ዘውትር በ support@ethiopianpassportservices.gov.et ላይ እና በስራ ሰዓት በ8133 ነጻ የስልክ መስማር ላይ INVEA ማሳወቅ ይችላሉ።

ተጨማሪ ፦

- ፓስፖርት ለማሳደስ ማሟላት ስላለባችሁ መስፈርት ይህ ተጭናችሁ ተመልከቱ : https://t.me/tikvahethiopia/53852

- ፓስፖርት ለማግኘት ማሟላት ስላለባችሁ መስፈርት ይህን ተጭናችሁ ተመልከቱ : https://t.me/tikvahethiopia/53851

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia